This Job post has expired!
Related Jobs
| View ETHIOPIAN RAILWAYS CORPORATION Jobs | View Latest JobsActivate Notifications
To receive the latest updates & jobs
ብዛት:2
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሻለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት መምሪያ ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን የሥራ ልምድ በተጠየቀው የሙያ መስክ ያለው እንዲሁም ከግል መ/ቤት ከሆነ ግብር የተከፈለበት የሚገልፅ ደብዳቤ መያዝ ያለባችሁ ሲሆን በዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ ለሚጠይቀው የሥራ መደብ የመውጫ ፈተና (Exit Eaxm) ከ65% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸው ሲሆን ከ2015 ዓ.ም በፊት ለተመረቁ ተመራቂዎች ደግሞ ውጤታቸው C.G.P.A ለወንድ 2.75 እና ለሴት 2.50 ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል አመልካቾች ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ስልክ ስልክ ቁጥር 011-470-20-51/011-470-29-94
Website:-www.erc.gov.et
Addis Ababa
Organic Health Care Service (OHCS )
Addis Ababa
Organic Health Care Service (OHCS )
Addis Ababa
Enat Bank
Addis Ababa
Enat Bank
Addis Ababa
Enat Bank
reporterjobs.et is an online recruitment solution provider launched in Ethiopia. The website advertises various job types from different employers (including private, local, international, and multinational companies) recruiting in Ethiopia....
Read More